mediawiki-extensions-Confir.../i18n/core/am.json
Siebrand Mazeland aca764a8c2 Migrate to JSON i18n
Procedure per https://www.mediawiki.org/wiki/Manual:GenerateJsonI18n.php
with shim.

Change-Id: I71327ba3a0db3f9a94afcac033f1d2fde0ca4173
2014-03-26 12:58:25 +01:00

11 lines
1.7 KiB
JSON

{
"@metadata": {
"authors": [
"Codex Sinaiticus"
]
},
"captcha-edit": "ይህንን ድርሰት ለማረም፣ እባክዎን የሚቀጥለውን ቀላል የመደመር ጥያቄ መልስ ሳጥን ውስጥ ይጻፉ። ([[Special:Captcha/help|ተጨማሪ መረጃ]])",
"captcha-createaccount": "ያልተፈለገ የመኪናነት አባልነት ለመከላከል፥ አባል ለመሆን በዚህ ምስል የታዩት እንግሊዝኛ ቃላት ወይም ቁጥር መልስ በትክክል መጻፍ ግዴታ ነው። ([[Special:Captcha/help|ይህ ምንድነው?]]):",
"captchahelp-title": "የ'ካፕቻ' መግለጫ",
"captchahelp-text": "አንዳንዴ 'ስፓም' የተባሉት ያልተፈለጉ መልእክቶች የሚላኩ ሰዎች በመኪናነት አማካይነት በብዙ ድረገጽ ላይ የማይገባ ማስታወቂያ በመልጠፍ ላይ እየተገኘ ነው። ይህን የማይገባ መያያዣ ማስወገድ ቢቻለም አስቸጋሪ ናቸው።\n\nስለዚህ በመጀመርያ አባልነት ሲገቡ ወይም አንዳንዴ የውጭ ድረገጽ አድራሻ ሲጨመር የፕሮግራሙ ሶፍትዌር 'ካፕቻ' የእንግሊዝኛን ቃላት ወይም የቁጥር መልስ እንዲዳግሙ ለፈተና ይጠይቃል። ይህ አደራረግ ለመኪናነት ቀላል ተግባር ሰላማይሆን፥ እውነተኛ ሰው ከሆነ ለመልጠፍ ያስችለዋል ነገር ግን መኪናነት ከሆነ ዕንቅፋት ይሆንበታል።\n\nይህ ዘዴ ከመልጠፍ ያለግባብ ቢከለክልዎ እባክዎ መጋቢን ይጠይቁ።\n\nአሁን ( <= 'back' ) በbrowserዎ ላይ ይጫኑ።"
}